Lyrics

አይተዉም ለሷ ሚጠቅመዉን አምላክ ያዉቃልና መድኢሌ እኔ ከሞከርኩት የእርሱ በለጠና ባክነህ አትቅር ሲለዉ ለጎኔ አዙሮ አመጣሽ አረገሽ የእኔ ደግ ነዉ እሱ ማንም አይወቅሰዉ ከሰዉም በላይ ያስባል ለሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እኔም እንደሰዉ አማረብኝ ፍቅር አየሁ ወግ ደረሰኝ እኔም እንደሰዉ ሰዉ ባልሆንኩኝ ባላሰብኩት ከቶ አላገኝሽ እግሬን ካንቺ መርቶ ባይደግፈኝ የእኔን ሩጫ ገቶ በመንገዴ እሱ ጣልቃ ገብቶ እኔ ሳላዉቅ አጉል ስፍጨረጨር አንቺን ለእኔ እያበጀሽ ነበር ዋስትናዬን የማምሻዬን ጀምበር መሆንሽን አልጠበኩም ነበር አልጠበኩም አልጠበኩም ሰዉ ወድጄ እኔም እንደዉ ያምርብኛል ብዬ አረኩት ወግ ደረሰኝ እኔም እንደሰዉ አይተዉም ለሷ ሚጠቅመዉን አምላክ ያዉቃልና መድኢሌ እኔ ከሞከርኩት የእርሱ በለጠና ባክነህ አትቅር ሲለዉ ለጎኔ አዙሮ አመጣሽ አረገሽ የእኔ ደግ ነዉ እሱ ማንም አይወቅሰዉ ከሰዉም በላይ ያስባል ለሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እኔም እንደሰዉ አማረብኝ ፍቅር አየሁ ወግ ደረሰኝ እኔም እንደሰዉ ከአሁን ወዲህ ስላለኝ ወዳጅ ሳይናፍቀኝ ሳላይ ወደደጅ ለአንቺ ልኖር ቤቴን ሳደራጅ ቃል ገባለሁ አይግደለኝ እንጂ በአንድ ጐጆ አድሬ መዋሌ ደስ ብሎኛል አርጌሽ የግሌ ከአንቺ ጋራ የቀረዉ ዘመኔ መወሰኔ የ አርባ ቀን እድሌ መታደሌ መታደሌ መወሰኔ የ አርባ ቀን እድሌ ከምወዳት ከምትወደኝ ይዣት ልኑር ይዛኝ እንደአመሌ እንደሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እኔም እንደሰዉ አማረብኝ ፍቅር አየሁ ወግ ደረሰኝ እኔም እንደሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እንደሰዉ እኔም እንደሰዉ አማረብኝ ፍቅር አየሁ ወግ ደረሰኝ እኔም እንደሰዉ
Writer(s): Habtamu Bogale Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out