Credits

PERFORMING ARTISTS
Girma Tefera Kassa
Girma Tefera Kassa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Meselle Getahun
Meselle Getahun
Songwriter
RR
RR
Songwriter

Lyrics

አረ እንዴት ልደብቃት ጆሮዬ እየሰማ የምወዳት ፍቅሬ ፊቴ ስትታማ ለእኔ ከመናገር ንገሯት ለራሷ ምንም ሚስጥር የሌም ሁሌም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ እኔ ተበደልኩኝ ብዬ አልመጣሁም ለስሞታ ምነዉ በከንቱ እንዲ ርቃ አትገፋፉኝ ጠዋት ማታ እኔ ነግራታለሁ ሁሉን ከቶ ምንም አልደብቃት ሁሌም እኮራለሁ በሷ እንደራሴ ነዉ የማቃት አትምከሩኝ ምንም መችም ከሷ በላይ አትቀርቡኝም ገና ከዚ በላይ ጨርቄን ብጥልላት ቅር አይለኝም ብትበድለኝ እንኳን ቆማለሁ ከጐኗ ሆኜ ዋሷ አብሬ አላማትም ምንም ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ አረ እንዴት ልደብቃት ጆሮዬ እየሰማ የምወዳት ፍቅሬ ፊቴ ስትታማ ለእኔ ከመናገር ንገሯት ለራሷ ምንም ሚስጥር የሌም ሁሌም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ ለሰዉ ፀባይዋን ኮንኖ ከጀርባዋ ከማናፈስ ለምን ጥፋቷን ፊት ለፊት አትነግሯትም በቅን መንፈስ በቃ ምንም ትሁን ምንም አፍቅሯታል እኔነቴ ተዋት ቅር ይለኛል እሷ ስትታማ ፊት ለፊቴ አትምከሩኝ ምንም መችም ከሷ በላይ አትቀርቡኝም ገና ከዚ በላይ ጨርቄን ብጥልላት ቅር አይለኝም ብትበድለኝ እንኳን ቆማለሁ ከጐኗ ሆኜ ዋሷ አብሬ አላማትም ምንም ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ በእኔና እሷ በእኔና እሷ ሚስጥር የለም በእኔና እሷ
Writer(s): Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out