Lyrics

እህህህህህህህ እስኪ አሀዱ ልበል ውበትዋን ልናገር የሰራ ገላዋ ዘርዝሬ ልመስክር (2) የተሰጣት ፀጋ ከሰው ቢበልጥብኝ አግራሞቴ ሁሉ እስዋ ላይ ሆነብኝ እስኬ ልጀምረው ከ ፀጉራ ልባት ከተቀናነጠጠው ከገባው ስራት ደግሞ የቅንድብዋ ኩሉን የቀቡት ዝቅ ብለው አይኖቿን ለማታ መብራት ደግሞ ያፍንጫዋ የፀበል ኩስኩስት ያዘንባል ከንፈርዋ ማር ና ወተት(2) አዬዬዬዬ ልጅነትዋ እንዲያው ልጅነትዋ ልጅነትዋ አዬ አንቺ ለእኔ አንቺ ለእኔ አንቺ ለእኔ ሁኚልኝ (2) ልጅነትዋ ልቀኝለት ቅኔ ይዘረፍ ይዘራ በፈጠራት ፍጡር ይደነቅ ያብስራ ገና ህፃን ልጅ ናት ለጋ ያልበሰለች (2) ስጋዬን ጨርሳው ከአጥንቴ ተጋባች ልጅነትዋ (2) እንዲያው ልጅነትዋ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out