Lyrics

Sami jr saminiho ...ኩኩ ሰብስቤ... .ነገሩ እንዴት ነው... 3× ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው የድንገት የድንገት ወደኔ ብትመጣ እንጫወት ነበር ከቤቴ ሳኖጣ ፍቅርህ አይወጣልኝም መቼም አትጠላ እናፍቅሐለው የኔ ማር ወለላ አይሆንልኝ ያላንተ ፤ አይሳካልኝ ካጠገቤ ስትርቅ ፤ ቅርቅር.አለኝ እባክህ አትራቀኝ ፤ አትበለኝ ችላ ናፍቆት ትዝታዬ ነው ፤ ሁሌም ያንተ ገላ ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ፤ ነገሩ እንዴት ነው ሲነጋም ሲመሽ ፤ ሀሳቤ ላንተ ብቻ ነው ነገሩ ምንድነው ፤ ምነካሽ እያሉ ላንተ እንደምጨነቅ ፤ ለኔ ይጨነቃሉ ቢያስቁኝ አልስቅም በጠየቅ መልስ የለኝ ካንተ ሌላ ወሬ ፤ ቀልድም ቢነገረኝ አይሆንልኝ ያላንተ ፤ አይሳካልኝ ካጠገቤ ስትርቅ ፤ ቅርቅር አለኝ እባክህ አትራቀኝ አትበለኝ ችላ ናፍቆት ትዝታዬ ነው ፤ ሁሌም ያንተ ገላ ነገሩ እንዴት ነው ፤ እንዴት ነው ነገሩ እንዴት ነው
Writer(s): Samuel Alemu, Kuku Sebsebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out