Lyrics

የመልክህን ማማር የሰውነትክን ማማር ለየቱ ሰሚ ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር የመልክህን ማማር የሰውነትክን ማማር ለየቱ ሰሚ ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ለማን ልንገር ያንተን ነገር አላውቅህ አታውቀኝ በድንገት አይቼህ መንገዱ ጠፋብኝ ወዴት ልሂድ ትቼህ ድንገት ሳቅ ስትል ልቤ ደንግጦብኝ አፍ የፈታሁበት ቋንቋዬም ጠፋብኝ አንተ ልጅ ውበትህ ትንግርት ነው ታምር አጊንቼ ባወኩህ እስካመልህ ጭምር ሰውነትክን ሳስብ በህልሜ ይመጣል በዕውን ከሀሳቤም ቢሆን አጠፋም ትመጣለህ ባይኔ የመልክህን ማማር የሰውነትክን ማማር ለየቱ ሰሚ ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር የመልክህን ማማር የሰውነትክን ማማር ለየቱ ሰሚ ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ልንገር ለማን ልንገር ያንተን ነገር እንደ ሱፍ አበባ ዛፍ ተመዞ ቁመናህ ማን ይደርስብሃል አጀብ ነው ቁንጅናህ ሳቅ ፈገግታህ ሁሉ የሚስጥር ቅመም ባንድ ቀን ሰጠኸኝ የናፍቆት ህመም አይቼ እንዳልረሳህ የሆንክብኝ ፍርጃ መልክህስ ቆንጆ ነው ፀባይህን እንጃ የግሌ እንዲያረግህ ፀሎቴን አድርሼ ልቤን ሜዳ ጥዬው መጣው ተመልሼ አንተ ልጅ ውበትህ ትንግርት ነው ታምር አጊንቼ ባወኩህ እስካመልህ ጭምር ሰውነትክን ሳስብ በህልሜ ይመጣል በዕውን ከሀሳቤም ቢሆን አጠፋም ትመጣለህ ባይኔ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out