Lyrics

ማመን አቃተኝ የህልሜን ንግስት የኔ አረክና ብሩህ ቀን መጣ ህይወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና ማመን አቃተኝ የህልሜን ንግስት የኔ አረክና ብሩህ ቀን መጣ ህይወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና ማን አለ እንደኔ ዕድል የቀናው ቀን የወጣለት ምኞት ፍጥኑ የሰመረለት በፍቅርሽ ዜማ ኑሮ ተቃኝቶ ብርሃን ተሞላ የኔ ዓለምማ አልፈራም ነገን እንዳምና አንቺ አለሽና በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደ ደመና ንግሥቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ሁሌ አለሽና አልፈራም ነገን እንዳምና አንቺ አለሽና በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደ ደመና ንግሥቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ሁሌ አለሽና ማመን አቃተኝ የህልሜን ንግስት የኔ አረክና ብሩህ ቀን መጣ ህይወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና ማመን አቃተኝ የህልሜን ንግስት የኔ አረክና ብሩህ ቀን መጣ ህይወት ሊታደስ ባንቺ እንደገና እንደ ጨረቃ ግዜ ቢለወጥ ጎድሎ ቢሞላ አላውቅም ቆንጆ ካላንቺ ሌላ እድሜ የማይፈታው ሃያል ሰንሰለት ፍቅር አስሮናል ምን ይለየናል አልፈራም ነገን እንዳምና አንቺ አለሽና በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደ ደመና ንግሥቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ሁሌ አለሽና አልፈራም ነገን እንዳምና አንቺ አለሽና በፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝ እንደ ደመና ንግሥቴ የቤቴ ግርማ የንጋት ጮራ አምሮብኝ ታየሁ በይፋ ሁሌ አለሽና Information: [አርቲስት: ብዟየሁ ደምሴ]
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel B Birhanu, Tilahun Semahu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out