Lyrics

ፀፀት አቅፌ ብቻዬን በናፍቆት ልቤ ሲጉላላ በረዶ ቤቴን አዬሁት ጓዳው ካሁኑ ሲላላ ልቤን እምቢ አለው ብዙ ነው ነውጤ ንፁህ ሰው ገፋህ እያለኝ ውስጤ የማዶ ስንቄን ጣልኩት ያፋፉን ቅርቤን እያየሁ የደፍ የደፉን አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ ማሪኝ አልሙትብሽ ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው ልታመን ለፍቅርሽ እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ ሲገርፈኝ ባየሽ ሃዘን መከራ እያሰደደኝ የራሴው ስራ መች ህሊናዬ እረፍ ይለኛል ባሰብኩሽ ቁጥር ያቃጥለኛል አውቃለሁ በእኔ ልብሽ ቢደማም ይቅር ለእግዛቤር ማለት አይከፋም አይቁረጥ ልብሽ ይዞ ጥላቻ ማሪኝ የኔ አለም የዛሬን ብቻ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ ውበት ሸማዬ የክብር አርማዬ ማሪኝ አልሙትብሽ ምን አለኝ ሌላ ኩራቴ የምለው ልታመን ለፍቅርሽ እመኝኝ ፍቅሬ እምላለሁ ቃሌን በአምላክ ስም እሰጣለሁ አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ አንቺን ብቻ ስል (አንቺን ብቻ) ዘዎትር ታምኜሽ እኖራለሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ እሁሁ አሁሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out