Lyrics

አንቺ አዲስ አበባ ማየቱን ተውሽ ወይ አሳድገሽ ሲጠፋ የታሉ አትይም ወይ ጨዋ ደግ ልጆችሽ ውበትሽ ናፍቋቸው ተሰቃዩ ብዙ እባክሽ ጥርያቸው እንኳን ላሳደግሽው ጥሬሽን ለበላ ለስንቱ ጎረቤት ሆነሻል ከለላ እናታችን ሀገር ፍቅርሽ ለብቻ ነው ደጅሽን ብንረግጥ ኑ ብትይን ምንድነው መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ የወግ የልማዱን ሊያደርጉ ሲጥሩ በያሉበት ሀገር ሀበሾች ሲጣራ ሲሰበሰቡማ ሲደምቅ ጨዋታቸው አንቺ ነሽ አው ሸገር ትልቁ አርስታቸው ጤፍ እንኳን ባይገኝ በማሽላ እንጀራ የአገር ቀሚስ ለብሳ እህታችን ብትኮራ በነጭ በአረብ ሀገር ቢሆንም ኑሯቸው ኢትዮጵያን ማየት ነው ትልቁ ህልማቸው መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ Nobody can fix this up Nobody can bring peace up Africans are always out While dem love dem green land Who's gonna be blamed for this When at last war, not peace Ethiopians in somebody's land Calling as the refugees The love I've got for A.A And for the people who is living there I can't wait until I see my hood Until I breeze natural air Only Lord can lemme live Peacefully in a Zion of Land My wish in paradise in Addis Ababa town መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ
Writer(s): Danial Tekle Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out