Lyrics

እንኳን እንኳን እንኳን ለዚህ አበቃን ይመስገን ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ገና ገና እናያለን ገና እሰይ እሰይ ካቆየንስ እሰይ ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር ምን ያላሳለፍነው አለ በደስታ በችግር በህመም በጤና እኔናንቺ በደስታ በፍቅር እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ Let's celebrate. Let's celebrate This is our anniversary honey, let's celebrate ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ እንኳን እንኳን እንኳን ለዚህ አበቃን ይመስገን ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ገና ገና እናያለን ገና እሰይ እሰይ ካቆየንስ እሰይ ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር ስንት አመት ሞላን ውዴ በፍቅር ምን ያላሳለፍነው አለ በደስታ በችግር በህመም በጤና እኔናንቺ በደስታ በፍቅር ጥሩና መጥፎ ወዝ ወዝ ስንቱን እያየን ወዝ ወዝ ሁለት ነፍሶች ወዝ ወዝ አንድ ሆነን ቆየን ወዝ ወዝ የነፍሶቻችን ወዝ ወዝ አንድ የመሆን ሚስጥር ወዝ ወዝ መተሳሰብ ነው ወዝ ወዝ ማፍቀር ያለ አጥር ወዝ ወዝ Let's celebrate. Let's celebrate This is our anniversary honey, let's celebrate ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate ውዴ እኔናንቺ Let's celebrate እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ፍቅሬ እኔናንቺ ወዝ ወዝ ይህን ልዩ ቀን ወዝ ወዝ እናስታውስ እንጂ ወዝ ወዝ እስቲ ፈታ እንበል ወዝ ወዝ ዛሬ ምሽቱን ወዝ ወዝ አንቺም ዘንጪ ወዝ ወዝ ሞቅ አርጊው ቤቱን ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out