Music Video

Min ybalal
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abdu Kiar Kahssay
Abdu Kiar Kahssay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abdu Kiar Kahssay
Abdu Kiar Kahssay
Songwriter

Lyrics

ይሄ አዲስ አመሌ ገርሞኛል ይሄ አዲስ አመሌ ደንቆኛል እሷ ጋር በቀረብኩኝ ቁጥር ቃላቶች እልም ይሉብኛል እንደ ማፈር እንደ መሽኮርመም አረገኝ ዘንድሮስ ሌላ ነው ዛሬ እንደዚህ እየተሰቃየሁ ንገሩኝ ነገ ምን ልሆን ነው አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል በፍቅሯ ተይዤ መውደቄን ንገሯት እንደተሸነፍኩኝ መውደቄን ንገሯት እንዲህ ሆኖ አያውቅም በሏት ፍቅርሽ ገብቶለት ነው በሏት ወዶሽ ነው ዝም ያለው በሏት እንጂ ተጫዋች ነው በሏት አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል ፍቅር ካንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ ደርሶብኝ አይቼው ነበር ዛሬ ግን እንግዳ አመል ይዞ ዝም ዝም ያሰኝኝ ጀመረ ጨዋታና ሳቄን ቀምቶ አረገኝ ፍጹም ዝምተኛ ገላግሉኝ ከዚህ ስቃይ ቶሎ ለመቼ ሊሆን ነው ጓደኛ አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል ለወዳጅ ነው እንጂ ለማንም ማይነገር ከባድ ነው ከባድ ነው ስሙኝ በቁምነገር ፍዝ ዝ የምለውስ ነገር ቃል ሚጠፋብኝስ ነገር ምንተባተበውስ ነገር ስቃይ ሚሆንብኝስ ነገር አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል ምን ይባላል ምን ይባላል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out