Lyrics

ቻው ቻው የኔ ፍቅር ቻው ቻው የኔ እመቤት እንግዲህ ቻው ቻው ልሰናበትሽ ዛሬስ ከፋኝ በጣም ስትሄጂ ስለይሽ እንግዲህ ቻው ቻው ተሰናበች ጨከን ይበል ልቤ አይዞህ በይ አበርቺኝ ነገ መንገደኛ የኔ ዓለም ተጓዥም ብትሆኚ ዓይን ዓይንሽን ልየው የኔ ሆድ ቁጭ በይ አትተኚ ዛሬ ነው ያለኝ ቀን የኔ ዓለም ካንቺ ማወጋበት እስክለይሽ ድረስ የኔ ሆድ ነግቶ እስክሰናበት የቦሌው ጎዳና ሽር የምንልበት እኔን መልሶኛል አንቺን ሸኝቼበት አንገቴ ስር ገብተሽ ባነባሽው እንባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ ይቅር ይቅር እንባው ይቅር ይቅር ለቅሶ የኛንስ እህል ውሃማ አንድ ላይ ካልፈቀደው በል ፀና ልቤ እንዲል ፀና ፀና እንበል መላቀስ ቀርቶ በሰላም ተሰነባብቶ መለየት ያሻል ሸኝቶ ቻው ቻው የኔ ፍቅር ቻው ቻው የኔ እመቤት እንግዲህ ቻው ቻው ልሰናበትሽ ዛሬስ ከፋኝ በጣም ስትሄጂ ስለይሽ እንግዲህ ቻው ቻው ተሰናበች ጨከን ይበል ልቤ አይዞህ በይ አበርቺኝ ነገ መንገደኛ የኔ ዓለም ተጓዥም ብትሆኚ ዓይን ዓይንሽን ልየው የኔ ሆድ ቁጭ በይ አትተኚ ዛሬ ነው ያለኝ ቀን የኔ ዓለም ካንቺ ማወጋበት እስክለይሽ ድረስ የኔ ሆድ ነግቶ እስክሰናበት የቦሌው ጎዳና ሽር የምንልበት እኔን መልሶኛል አንቺን ሸኝቼበት አንገቴ ስር ገብተሽ ባነባሽው እንባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ ትዝታሽን ጥለሽ ወጣሽ ከአዲሳባ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out