Lyrics

ይሉኝታ አታውቅ እሷ ሰውም ችላ አይላት እኔው ትዘባነን አትከብደኝም ተዋት እስኪ እናንተ ተዋት እኔው ልሸከማት ይህ እንደውለታ ቢታያት ቢሰማት አትከብደኝም አትከብደኝም ብዬ አዝያት ባንጀቴ አዝያት ባንጀቴ ወጥታ ትታያለች በልጣ ከቁመቴ ወጥታ ትታያለች በልጣ ከቁመቴ ተስማምቶኛል (ተስማምቶኛል) ተስማምቶኛል እኔ ማቀማጠል እሷን ማቀማጠል እሷን ይልቅ እንዳትርቀኝ (እንዳትርቀኝ) እንዳትጭን ፈረሷን ይልቅ እንዳትርቀኝ እንዳትጭን ፈረሷን ባይችል ባይችል አትፍረዱ ልቤን ብከተለው ልቤን ብከተለው አይሸነፍም ወይ ሰው አይደለም ወይሰው አይሸነፍም ወይ ሰው አይደለም ወይሰው ይሉኝታ አታውቅ እሷ ሰውም ችላ አይላት እኔው ትዘባነን አትከብደኝም ተዋት ቢያሻት ወጣ ገባ እያለች ትርገጠው እችላለው ያላት አንጀቴን ትቁረጠው አሊያም (አሊያም) አለዚያም በሆዴ ባሻት ስፍራ ገብታ ባሻት ስፍራ ገብታ ትንጎማለላች (ትንጎማለላች) ትኑር ቤቷን ሰርታ ትንጎማለላች ትኑር ቤቷን ሰርታ ለሷ ለሷ ያልሆነ አንጀት ለማን ይሁን ብላችሁ ለማን ይሁንብላችሁ ትሞላቀቅ ትኩራ (ትሞላቀቅ ትኩራ) እንዳሻት ባካችሁ ትሞላቀቅ ትኩራ እንዳሻት ባካችሁ እኔን እኔን መች ከበደኝ ተዋት አትገላግሉኝ ተዋት አትገላግሉኝ ይልቅ በሆዴ ውስጥ (በሆዴ ውስጥ) ያቆይልህ በሉኝ ይልቅ በሆዴ ውስጥ ያቆይልህ በሉኝ አትከብደኝም (አትከብደኝም) አትከብደኝም ይሁን ልቻላት ልቸገር ልቻላት ልቸገር የማታ የማታ (የማታ የማታ) ካልጠላሗት በቀር የማታ የማታ ካልጠላሗት በቀር ኦሆሆሆ አሄሄሄ
Writer(s): Elias Woldemariam, Alemtsehay Wedajo, Eiyubel B Birhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out