Music Video

Hanna Girma - Bante Lay - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Top Songs By Hana Girma

Credits

PERFORMING ARTISTS
Hana Girma
Hana Girma
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abudi F
Abudi F
Songwriter

Lyrics

እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም በማልደርስበትም ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም ብሄድ የትም የትም መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ ስሜቴን ቆጥቤው ሃሳቤን ብዙ ባላወራም ይህ ደላኝ ይህ ከፍኝ እያልኩኝ ችዬ ባላብራራም ይገርምኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን ተረዳኸኝ አንተ ሂወቴን ስሜቴን እኔስ ላንድ ፍቅር እንደሰው አልዘምር ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም በማልደርስበትም ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም ብሄድ የትም የትም መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ የድካሜን ባላይ ባይቀናኝ አለም ብታዳላ ባይሆን እንዳሰብኩት ባይሰምር ኑሮ ምን ባይሞላ ኣይከፋኝም ደስታ ነው ስልህ የኔ ፍቅር ከጎኔ ካለህ ምቱ እንተው ነህ ለልቤ እፎይታ ትርታ እኔስ ላንድ ፍቅር እንደሰው አልዘምር ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out