Lyrics

ተው ሽሸኝ አልሸሽም ተው ሸሸኝ አልሸሽም እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም ተው ሽሸኝ አልሸሽም ተው ሸሸኝ አልሸሽም እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም ጭልምልም አንተ አገርህ ወዲያ አንተ አገርህ ወዲያ ከወንዙ ባሻገር የኔ አገር ከወዲህ ወንዙን ሳንሻገር ታዲያ ምን አለበት ያም አገር ይሄም አገር እስኪ ስሞትልህ ስቀበር አንተ ልጅ የዛሬን ከኔ እደር ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ግርማው እንደ ታቦት ከሩቅ የሚያስፊራ ምነው ሳየው ውዬ ሲነጋ ባየው እሱ አምላክ አይደለም እኔ አልሰግድለትም ብቻ እግሩን ልሳመው አይሂድብኝ የትም ዝንጥፍ ዝንጥፍ ያለ የበቆሎ ዛላ ሰውነቱ እሽት ነው ተጠብሶ ሚበላ እሽት እሽት ነው ሳይወጣ ከእፍኝ ቃም ቃም አረኩት እኔስ ምኔ ሞኝ ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ተው ሽሸኝ አልሸሽም ተው ሸሸኝ አልሸሽም እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም ተው ሽሸኝ አልሸሽም ተው ሸሸኝ አልሸሽም እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም ጭልምልም አንተ አገርህ ወዲያ አንተ አገርህ ወዲያ ከወንዙ ባሻገር የኔ አገር ከወዲህ ወንዙን ሳንሻገር ታዲያ ምን አለበት ያም አገር ይሄም አገር እስኪ ስሞትልህ ስቀበር አንተ ልጅ የዛሬን ከኔ እደር ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ወጋ ወጋ አረገኝ አንጀቴን ልቤን ምነው ታመኛለህ ስጠኝ ጤናውን ከአፍህ ከሚፊሰው ከማር ከወለላ ይሻለዋል ቀምሶ ይሄ የፍቅር ገላ ገላ ሰውነቱ እንደእናቴ ጡት ያኔ በልጅነት እንደጠባሁት ወተት ወተት አለ የኔም ሰውነቴ አይን አይኑን እያየሁ ወይ መንከራተቴ ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ ሀገሩን አላውቀው መንደሩን መጣው ፍለጋ ሸጋውን ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ...
Writer(s): David Michael Dederer, Jason S. Finn, Chris Ballew Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out