Lyrics

አንቺሆዬ ባቲ አምባሰል ትዝታሽ በልቤ ሲብሰለሰል አቅንቶኝ እግሬም ወደ ወሎ አስባለኝ አጃኢብ መለሎ ወሎ መጀን ኩሎ አርሂብ በል ና ግባ ጏዴ መርሃባ ብለናል ዘመዴ እንግዳ አቀባበል ወጋችን ይህ ነው ወግ ባህሉ ሀድራችን ግባ ከቤታችን እሪኩም እሪኩም መጋላ እሪኩም መጋላ እሪኩም እሪኩም መጋላ እንዲያው ሰንደል ገላ እሪኩም እሪኩም መጋላ እሪኩም መጋላ እሪኩም እሪኩም መጋላ እንዲያው ሰንደል ገላ እሪኩም ዘመዳ ባለ ዝና ሆነሽ (እሪኩም ዘመዳ) ወሎ የሰው ዛላ (እሪኩም ዘመዳ) ንጉስ ገደመብሽ (እሪኩም ዘመዳ) ካሳ በመቅደላ (እሪኩም ዘመዳ) ሀድሩስ እና እስኩቲ (እሪኩም ዘመዳ) ይጭስ ይነስነስ (እሪኩም ዘመዳ) የወሎ ልጅ መጣች (እሪኩም ዘመዳ) ያላት የደስ ድስ (እሪኩም ዘመዳ) እንደ አቦላት ሱስ ሳቢ ሳቢ ሳቢታ ሳቢ ሳቢ ሳቢታ (ሳቢ ሳቢ ሳቢታ) (ሳቢ ሳቢ ሳቢታ) ውበት ገበያ ላይ ወቶ ቢነግድ ሁሉም ወደ ደሴ ያቀናል መንገድ ባይኖር ምን ያደርጋል እንሶስላ ኩሉ ይበቃ የለም ወይ ወሎዬ መባሉ ነይ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ አኬርማ ስንደዶ (ካሮዬ) ስትወጪ ለቀማ (ካሮዬ) ፍንጭትሽን አየሁ (ካሮዬ) ፈገግ ስትይማ (ካሮዬ) ልሂድ ከኮምቦልቻ (ካሮዬ) ደሴ ወይ ቦረና (ካሮዬ) እኔም እንደነሱ (ካሮዬ) ውበቴ ቢያስቀና ዘመድ አለም እየ ተይ ድማማ መጋሌዋ እየ ተይ ድማማ አሄሄ ዘመድ አለም እየ ተይ ድማማ መጋሌዋ እየ ተይ ድማማ አሄሄ አጀብ አጀብ አበደረችስ ወይ ማሪያም መቀነቷን መንትያ ይመስላል ገላሽ የጀምበሯን አሄሄ አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሄሄ አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሆ በለው በለው አሄሄ አሆ በለው በለው እናቲቱ ሙስሊም አባትዬው ቄስ (አሆ በለው በለው) ወብ ነው ወሎ ሀጃው (አሆ በለው በለው) ፍቅሩ አንጀት አርስ (አሆ በለው በለው) የአምባሰል ልጅ ሆና (አሆ በለው በለው) የባቲ ቅኝት (አሆ በለው በለው) ድስቅ ድስቅ ይላል (አሆ በለው በለው) እሷን ሲያይ ደረት አሄሄ ድማማ ኧረ ነይ ድማማ ድማማ ኧረ ነይ ድማማ ድማማ ሸጋ ውብ አይናማ ድማማ ኧረ ና ድማማ ድማማ ኧረ ና ድማማ ድማማ ሸጋ ውብ አይናማ ዞማዋ የንጉሥ ሚካኤል (ዞማዋ) የእቴጌ መነን (ዞማዋ) ጀግና ቆንጆ አብቅሏል (ዞማዋ) የወሎ ማህፀን (ዞማዋ) ሁሌ ተመርቀው (ዞማዋ) ተራምደው በሶራ (ዞማዋ) መኖር መታደል ነው (ዞማዋ) ከወሎዬ ጋራ (ዞማዋ) እረ ነይ ዞማ አለም (ዞማዋ) እረ ነይ ዞማ አለም መጋሎዬ እረ ና መጋሎዬ እረ ና መጋሎዬ መጋሎዬ እረ ና መጋሎዬ ማሬ ነው ወለላዬ አለም አለም አለም አለም አለምዬ አለም አለም አለም አለም አለምዬ በሊቅ በጠቢቡ በሼህ ሁሴን ሞት የኔ ላርግሽና አለምን ልያት ከላላ ነው ቤቴ እጪ ነው ፈረሴ ናፍቆትሽ ገደለኝ ብቅ በይ ከሚሴ በራያው ቀሚሷ ውበት ተጎናጽፋ አይኔ እሷ አርፎ ልቤ ጥሎኝ ጠፋ በወልዲያ አድርገሽ በመርሳ ውርጌሳ ከተፍ በይ ደሴ ፍቅሬ አንጀቴ ሳሳ አለም አለም አለምዬ አለም አለም አለምዬ አለም አለም አለምዬ አለም አለም አለምዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Frezer Kenaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out