Lyrics

ጎደኛሽ ነኝ እኔ የልብም ሚስጥረኛሽ እንዲሁም ወንድምሽ እኔ በጣሙን የምቀርብሽ ፍቅረኛሽም ነኝ እኔ እንደነብሴ ይምወድሽ ተፈጥሮሽ የሚያስገርመኝ እጅጉን የማከብርሽ ይህቺ አለም መቼም ያላንቺ አትደምቅም የተጋረደበት ይህን አያውቅም በስስ ገላ ላይ ጥፋት የሚያምረው የኛን ወንድነት ትርጉም አዛባው አይዞሽ አይዞሽ ምንም አትሆኝም! ምንም አትሆኝም አይዞሽ እኔኮ አለሁልሽ አይዞሽአይዞሽ አይዞሽ ምንም አትሆኝም! ምንም አትሆኝም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out