Lyrics

ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ አዬዬዬ ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህው ሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህው አይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉ እንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉ የትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህ መንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህ ልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውን ባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህው ሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህው አይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉ እንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉ የትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህ መንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህ ልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውን ባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበት በጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበት የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት እንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድ አዬዬዬ በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝን ድኛለው አልልም የታመምኩትን በናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴ በኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴ ምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህው እንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህው ካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴ ካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝን ድኛለው አልልም የታመምኩትን በናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴ በኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴ ምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህው እንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህው ካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴ ካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው ተረታው አሀሀ ተረታው
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out