Lyrics

ደፍሮ ለመናገር ቃል አጣ ልቤ ፍክሯ ካል አሳጣኝ ምን ልሁን እኔ ስጠራኝ አቤት ነው አቤት ስትልከኝ ወዴት ወዴት ቃላትም የለኝም የለኝ ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን ስጠራኝ አቤት ነው አቤት ስትልከኝ ወዴት ወዴት ቃላትም የለኝም የለኝ ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ ሳይገባሽ ቀርቶ አደለም ሳታውቂው ፍቅሬን ከአይኔለይ ታውቂዋለሽ ባንቺ መድከሜን ስታዢኝም ስታዘዝ ሁን ያልሺኝንም ስሆን ታድያ ምን ይመስልሻል ፍክር እንጂ ምን ሊሆን ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው ተማርኬአለው (እሷን ብዬ) ተረትቼአለው ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ) ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ) ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ) ተማርኬአለው አ-አ-አ-አ (እሷን ብዬ) ደፍሮ ለመናገር ቃል አጣ ልቤ ፍክሯ ካል አሳጣኝ ምን ልሁን እኔ ስጠራኝ አቤት ነው አቤት ስትልከኝ ወዴት ወዴት ቃላትም የለኝም የለኝ ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን ስጠራኝ አቤት ነው አቤት ስትልከኝ ወዴት ወዴት ቃላትም የለኝም የለኝ ለመናገር ደፍሮ ሃሳቤን ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ ልክ እንደ ህጻን ልጅ ተኮላተፍኩኝ ምን ብዬ እንደ ምነግራት ካላት አጣሁኝ ስታዢኝም ስታዘዝ ሁን ያልሺኝንም ስሆን ታድያ ምን ይመስልሻል ፍክር እንጂ ምን ሊሆን ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው እሷን ብዬ እንደ አበባ ልቤን ቀስማ በልቤ ለይ ነግሳ ገብታ የደመቀች ልክ እንደአደይ ልቤን ወስዳ ዋለች ተማርኬአለው ተረትቼአለው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው ተማርኬአለው (እሷን ብዬ) ተረትቼአለው ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው (ማለት ብቻ ነው)
Writer(s): Samuel Alemu, Biruk Jane Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out