Lyrics

አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ ኦ አበባዬ ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ አሃ አበባዬ ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ ኦ አበባዬ ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ አሃ አበባዬ ነሽ ከፊቴ አትጠፊብኝ አሃ ወተሽ ከልፍኙ ሳይሽ በመዓዛሽ አይኖቼን ጨፍኜ ደህና ዋል ብለሺኝ ሄደሽ በማለዳ ጠረንሽ ይቀራል የኔ ፅጌሬዳ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ ኦ አበባዬ ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ አሃ አበባዬ ነሽ ሲነጋ ስበሽኝ እንደ ናርዶስ ሽቶ የሌሊቷ ንግስት ያደርግሻል መሽቶ አልማዝ መሳይ አይንሽ ቀለሙ አረንጓዴ እንዳይወጣ አረገው ፍቅርሽን ከሆዴ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ ኦ አበባዬ ነሽ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ሽው እልም በአራዳ የኔ ፅጌሬዳ ድማማ ሽው እልም በአራዳ የኔ ፅጌሬዳ ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅን ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅን የስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅን የስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅን አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ መሆኑን አወቁት መራቅሽ እዳዬ መሆኑን አወቁት ትዝታሽ እዳዬ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ሽው እልም በአራዳ የኔ ፅጌሬዳ ድማማ ሽው እልም በአራዳ የኔ ፅጌሬዳ የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ አንዳንችሁ ባንዳችሁ ድመቁ ብሎን አንዳንችሁ ባንዳችሁ እመሩ ብሎን ባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎን ባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎን ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ድማማ ድማማ ድማሜ አንቺው ነሽ አለሜ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out