Lyrics

ኧረ መላ መላ በሉ ኧረ መላ መላ በሉ ችላ ችላ ከምትሉ እስቲ መላ መላ በሉ ኧረ መላ መላ በሉ ኧረ መላ መላ በሉ ችላ ችላ ከምትሉ የሀገር ልጆች መላ በሉ መላ በሉ አለም ንዋይ ገዛት ዘመን ፊቱ ከፋ መጠራጠር በዛ መተማመን ጠፋ ክህደት ገበያዋ ሞቀ በጣም ደራ ምሳቸችን ካልሆነን እራትም አደራ መላ በሉ ኧረ መላ መላ በሉ እስቲ መላ መላ በሉ ችላ ችላ ከምትሉ የሀገር ልጆች መላ በሉ መላ በሉ ያንዳችን ሲታመን ያንዳችን ሲክደን አንድ ዳኛ አይፈርድ አንድ እንጨት አይነድ በአንድ በሬ ስቦ በአንድ ልብ አስቦ ወትሮስ መች ያውቅና አንድ እጅ አጨብጭቦ መላ በሉ (ኧረ መላ እስቲ መላ) (ኧረ መላ በሉ መላ) (ኧረ መላ እስቲ መላ) (ኧረ መላ በሉ መላ) መላ በሉ ከብዕሩ በፊት ከቀለም ብራናው ከብዕሩ በፊት ከቀለም ብራናው መተማመን ነበር ቤትን የሚያፀናው (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) ፊርማና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ ፊርማና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) ማመን መተማመን ሆነ ትርጉም አልባ ማመን መተማመን ሆነ ትርጉም አልባ ከዳር ከዳር ልማት ሸርተት እንደ ተልባ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) ኢምንት እምነት ካለው የምታህል ቅንጣት ኢምንት እምነት ካለው የምታህል ቅንጣት ተራራ ይንዳል አንድ ሰው በአንድ ጣት (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) ፊርማና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ ፊርማና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ) (መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out