Lyrics

የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ የፍቅር የምወደድሽ ለዛ ብርታቱ በኔ ላይ ሲበዛ ከፊቴ እያለሽ ከጎኔ አይቼሽ መች ጠግቤሽ እኔ በሃሳብ ልቤም ሩቅ ሄዶ ስላንቺ በፍቅር ተሰዶ ሲያስብሽ ሲያልምሽ ይውላል ዘወትር በሃሳብ ይዋልላል ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ የኔውብ ፅጌረዳ አበባዬ ጣፋጭ ነሽ ጣፋጭ የማር ወለላዬ አይቼሽ አልጠግብሽም ቀንም ማታ ከጎኔ ባትለይኝ ያለኝ ደስታ አፍንጫ ምን ቢቆም ቢገተር በረዶ ጥርስ ቢደረደር ተረከዝ ባትና ቁመና መች አይቶ ልቤ ፈለገና ቁንጅና አይደለም ውበት ደም ግባት ፀይም ቀይነት ለውበት አይጏጏም ገላዬ አንቺው ነሽ ዘወትር ምርጫዬ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ እኔ አልጏጏም ለውበት በይ ከልቤ ኑሪበት ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ በሃሳብ ልቤም ሩቅ ሄዶ ስላንቺ በፍቅር ተሰዶ ሲያስብሽ ሲያልምሽ ይውላል ዘወትር በሃሳብ ይዋልላል ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ ቆንጆ ባገር ምን ቢሞላ አልፈልግም ካንቺ ሌላ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out