Lyrics

እኔ ስከተልሽ ትዪኛለሽ ችላ ፍቅር ዙሩ ደርሶ የፊት ወደኋላ ይህም ቀን ያልፍና ለኔ ያደላና ጠቅልዬ አስገብቼ የኔ እልሽና ያ ቀን ይመጣና በተራሽ ቀን መቶ ናፈከኝ ብለሺኝ ዋ ብለሺኝ ዋ ብለሺኝ እድሉ ደርሶብኝ አንቺም ፈልገሺኝ (ፈልገሺኝ ፈልገሺኝ) ያልመጣሽ እንደሆን ከደጅ ከበራፌ እኔ አይደለሁማ ከቀረው ከንፌ አብረን እያለን የመጣ ለት የያዘ ለት የኔስ እውነት ቀኑ ቢመሽ ሌቱ ነግቶ ባየር በእግር ሁሉን ትቶ ወዳጅ ዘመድ ተሰናብቶ ካሳብ ርቆ ከሰው ጥፍቶ አንቺማ ማቀፍ በር ዘግቶ አለም ማየት ነው ኑሮን ረስቶ እኔ ስከተልሽ ትዪኛለሽ ችላ ፍቅር ዙሩ ደርሶ የፊት ወደኋላ ይህም ቀን ያልፍና ለኔ ያደላና ጠቅልዬ አስገብቼ የኔ እልሽና ያ ቀን ይመጣና ይቆጭሻል ገና ሳታዪኝ ማደርሽ ናፈኩህ ትያለሽ ቀርቶ መግደርደርሽ ማፍቀር መለመኔን ገፍተሽ ስለወጣሽ ፀጉር ከምላሴ ለምነሽ ካልመጣሽ ያ ቀን መቶ ፈልገሺኝ ልይህ ብለሽ ጠይቀሺኝ በጄ ገብተሽ አስፈርሜ ዕውን ሆኖ ምኞት ህልሜ ጥጋብ መቶ ራቤ አልፎ ገላዬ አርፎ ክንዴም አርፎ ምን ተይዞ ከዚ ወዲያ አንቺም ወዲ እኔም ወዲያ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out