Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Henok Abebe
Henok Abebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Tesfaye
Kirubel Tesfaye
Songwriter

Lyrics

አይናፍቅህም ወይ አይናፍቅሽም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ባሕሉ ታሪኩ ሰዉ አይጠራህም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ያልፍልኛል ብለህ ኑሮ በሰዉ ሀገር ልብህ እያወቀዉ እንደማይደላህ እንደሐገር ብቻ ይሁን ሁሉም ኑሮን ለማሸነፍ ጠንከር ብለህ ስራ ዛሬማ እንዳትሰንፍ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ አይናፍቅህም ወይ አይናፍቅሽም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ባሕሉ ታሪኩ ሰዉ አይጠራህም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ደስታህን ሁል ጊዜ ከልብህ አትለየዉ ሌላ ሰዉ የለህም ኑሮህማ ሰዉ ላይ ነዉ ምን ልሆን ነዉ ብለህ ሆድህ እንዳይባባ ሁሉን ታገኛለህ ከሐገርህ ስትገባ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ አይናፍቅህም ወይ አይናፍቅሽም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ባሕሉ ታሪኩ ሰዉ አይጠራህም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ሐገርህ አይናፍቅም ወይ ያልፍልኛል ብለህ ኑሮ በሰዉ ሀገር ልብህ እያወቀዉ እንደማይደላህ እንደሀገር ብቻ ይሁን ሁሉም ኑሮን ለማሸነፍ ጠንከር ብለህ ስራ ዛሬማ እንዳትሰንፍ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ ቀን እስኪያልፍ እስኪሆን ድረስ እስኪለዉ በትዕግስት ጠብቀዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out