Music Video

Kfu Atnageri
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Henok Abebe
Henok Abebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Tesfaye
Kirubel Tesfaye
Songwriter

Lyrics

ከአፍሽ ክፉ ቃል ሰምቼም አላዉቅም ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ እንዲ ነች አልልም መራቅሽ ካልቀረ ክፉ አትናገሪ ቂም እንዳልይዝብሽ ከሆዴ እንዳታድሪ ከአፍሽ ክፉ ቃል ሰምቼም አላዉቅም ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ እንዲ ነች አልልም ቢሆንም ባይሆንም ክፉ አትናገሪ ቂም እንዳልይዝብሽ ከሆዴ እንዳታድሪ እኔ ለምዳለሁ አይለመድ የለም መስሎሽ አንቺን ሚኖር ፍቅሬ ለዘላለም ክፋት አስተማርሽኝ ልቤ አንቺኑ ባለ ዛሬ ለምዷል መርሳት ድሮስ ከማን ዋለ እኔ ለምዳለሁ አይለመድ የለም መስሎሽ አንቺን ሚኖር ፍቅሬ ለዘላለም ክፋት አስተማርሽኝ ልቤ አንቺኑ ባለ ዛሬ ለምዷል መርሳት ድሮስ ከማን ዋለ እንዳያዝንልሽ እንዳይራራ አረግሽዉ ልቤን ባለተራ ክፉ እንዳትይኝ እንዳትወቅሽኝ በደለኛ ነሽ በቃ እርሺኝ ከአፍሽ ክፉ ቃል ሰምቼም አላዉቅም ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ እንዲ ነች አልልም መራቅሽ ካልቀረ ክፉ አትናገሪ ቂም እንዳልይዝብሽ ከሆዴ እንዳታድሪ ከአፍሽ ክፉ ቃል ሰምቼም አላዉቅም ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ እንዲ ነች አልልም ቢሆንም ባይሆንም ክፉ አትናገሪ ቂም እንዳልይዝብሽ ከሆዴ እንዳታድሪ ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ ክፉ አልመኝልሽ የረገጥሺዉ ሁሉ መሬት ይሁንልሽ ታዉቂዋለሽ አንቺ በዳይ መሆንሽን ግን በክፉ አልጠራም አንድ ቀን ስምሽን ዛሬ ራቅሽኝ ብዬ ክፉ አልመኝልሽ የረገጥሺዉ ሁሉ መሬት ይሁንልሽ ታዉቂዋለሽ አንቺ በዳይ መሆንሽን ግን በክፉ አልጠራም አንድ ቀን ስምሽን ምርጫሽ ከሆነ መለየትሽ በይ ደና ሰንብች ቸር ያጋጥምሽ ክፉ እንዳትይኝ እንዳትወቅሽኝ በደለኛ ነሽ በቃ እርሺኝ ምርጫሽ ከሆነ መለየትሽ በይ ደና ሰንብች ቸር ያጋጥምሽ ክፉ እንዳትይኝ እንዳትወቅሽኝ በደለኛ ነሽ በቃ እርሺኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out