Music Video

Henok Abebe - Yeayne quanqua - ሔኖክ አበበ - የአይኔ ቋንቋ - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Henok Abebe
Henok Abebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Tesfaye
Kirubel Tesfaye
Songwriter

Lyrics

አይኖቼን እይ ደግሞ እይታቸዉ ደካክሞ ሲናገሩ ካስተዋልሽ እኔን ብለሽ ከተረዳሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ አይኖቼን እይ ደግሞ እይታቸዉ ደካክሞ ሲናገሩ ካስተዋልሽ እኔን ብለሽ ከተረዳሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ ከአካባቢዉ ከሰዉ መሀል አይኔ መርጦ አንቺን አየ ዉበት አለሽ ጐልቶ ሚታይ አንድ ነገር የተለየ ከአካባቢዉ ከሰዉ መሀል አይኔ መርጦ አንቺን አየ ዉበት አለሽ ጐልቶ ሚታይ አንድ ነገር የተለየ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ አይኖቼን እይ ደግሞ እይታቸዉ ደካክሞ ሲናገሩ ካስተዋልሽ እኔን ብለሽ ከተረዳሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ አይኖቼን እይ ደግሞ እይታቸዉ ደካክሞ ሲናገሩ ካስተዋልሽ እኔን ብለሽ ከተረዳሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ የአይኔ ቋንቋ ወዲያዉ ገባሽ ሳይሽ ከሩቅ ድንገት አንቺን አይኔ ፈዞ ትክዝ አለ እንኳን እኔ ሌላ ሰዉ ላይ ሙሉ ሀሳቤ ካንቺ ዋለ ሳይሽ ከሩቅ ድንገት አንቺን አይኔ ፈዞ ትክዝ አለ እንኳን እኔ ሌላ ሰዉ ላይ ሙሉ ሀሳቤ ካንቺ ዋለ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ ከሰዉ መሃል እያየሽ አይኔ መርጦ የለየሽ ድንገት አርፎ አይኔ አንቺ ላይ ቀረ ወይኔ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out