Lyrics

አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል ዛሬም አላረፈ ልቤ ሰዉ ይለኛል ስቀመጥ ስነሳ እረፍት ይነሳኛል የኔ ጭንቀት ሁሌ ሲመሽም ሲነጋ ፈልጎ ሰዉ ማግኘት ልቤ እንዲረጋጋ እርሜን ዛሬ አገኘዉ ስል ልቤ ደግሞ አይሆንም ሲል ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል አንድ ሰዉ ፍለጋ ልቤ ተንከራቶ ደከመዉ ሰለቸዉ ዛሬ ሁሉን አይቶ እኔማ እለዋለዉ አምላክ ላንተ ያላትን መርጦ ይሰጥሃል እሱ ያስቀመጣትን እርሜን ዛሬ አገኘዉ ስል ልቤ ደግሞ አይሆንም ሲል ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ አንድ ሰዉ ይለኛል ይህ ልቤ አንድ ሰዉ ይለኛል እስኪ ብቸኛ አትሁን ከሰዉ ጋር ይለኛል ደሞ ዛሬ ልቤ ሰዉ ይለኛል ዛሬም አላረፈም ልቤ ሰዉ ይለኛል ስቀመጥ ስነሳ እረፍት ይነሳኛል የኔ ጭንቀት ሁሌ ሲመሽም ሲነጋ ፈልጎ ሰዉ ማግኘት ልቤ እንዲረጋጋ እርሜን ዛሬ አገኘዉ ስል ልቤ ደግሞ አይሆንም ሲል ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ እርሜን ዛሬ አገኘዉ ስል ልቤ ደግሞ አይሆንም ሲል ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ ኦሆ አሀ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out