Music Video

Anchin Yelal
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Henok Abebe
Henok Abebe
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Kirubel Tesfaye
Kirubel Tesfaye
Songwriter

Lyrics

አንቺን ይላል ልቤ ዛሬም ይወድሻል ከብዙዎች አንዷ አድርጐ መርጦሻል አንቺንም ቢያስጠላኝ ሌላ ሰዉ ቢኖርም ልቤ በፍቅር ያምናል ሰለቸኝ አያዉቅም አንቺን መራቅ መለየቱን ፈፅሞ እኔ አላስብም ዉስጤ ገብቷል አንዴ ፍቅርሽ በላይሽ ላይ ሌላ አልልም በላይሽ ላይ ሌላ አልልም አንቺን መራቅ መለየቱን ፈፅሞ እኔ አላስብም ዉስጤ ገብቷል አንዴ ፍቅርሽ በላይሽ ላይ ሌላ አልልም በላይሽ ላይ ሌላ አልልም ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ አንቺን ይላል ልቤ ዛሬም ይወድሻል ከብዙዎች አንዷ አድርጎ መርጦሻል አንቺንም ቢያስጠላኝ ሌላ ሰዉ ቢኖርም ልቤ በፍቅር ያምናል ሰለቸኝ አያዉቅም ካንቺ ስዉል በጨዋታ ደስታን እኔ ነገኛለዉ አንቺን መስሎ የሚተካ አሁን ከየት አገኛለዉ አሁን ከየት አገኛለዉ ካንቺ ስዉል በጨዋታ ደስታን እኔ ነገኛለዉ አንቺን መስሎ የሚተካ አሁን ከየት አገኛለዉ አሁን ከየት አገኛለዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ አንቺን ይላል ልቤ ዛሬም ይወድሻል ከብዙዎች አንዷ አድርጎ መርጦሻል አንቺንም ቢያስጠላኝ ሌላ ሰዉ ቢኖርም ልቤ በፍቅር ያምናል ሰለቸኝ አያዉቅም አንቺን መራቅ መለየቱን ፈፅሞ እኔ አላስብም ዉስጤ ገብቷል አንዴ ፍቅርሽ በላይሽ ላይ ሌላ አልልም በላይሽ ላይ ሌላ አልልም አንቺን መራቅ መለየቱን ፈፅሞ እኔ አላስብም ዉስጤ ገብቷል አንዴ ፍቅርሽ በላይሽ ላይ ሌላ አልልም በላይሽ ላይ ሌላ አልልም ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ ልቤን ይሄዉ ላንቺ ሰጠዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out