Lyrics

Meek Yoni on the beat ስምል ባንቺ ስምል በሄድኩበት ቦታ ትንሽ አይደል ትልቅ የማገኘው ደስታ ስምል ባንቺ እኔስ ስምል በሄድኩበት ቦታ ትንሽ አይደል ትልቅ ሁሌም የማገኘው ደስታ አዬ ወይ ነዶ ልቤ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ አዬ ወይ ነዶ ልቤ ያንቺን ፍቅር ተላምዶ እኔ የወደድኳት እሷ የጠላቺኝ እኔ የወደድኳት እሷ የጠላቺኝ ስማዳ ስማዳ ስማዳ ገባቺኝ ስማዳ ስማዳ ስማዳ ገባቺኝ አዬ ሸግዬ ሸጊቱ የሴት እመቤት ከመልክም አንደኛ መልከ-መልካሚት (አዬ) የቀሚስሽ ጥለት ብዙ ነው አይነቱ ያንቺስ የብቻው ነው ጠላፊሽ መብዛቱ በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን በዝቶ ሰው በዝቶ አየነው ዝናሽን በዝቶ ሰው በዝቶ ሰው ገዳይ መሆንሽን በይ ነይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ንገሪኝ በይ ነይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ንገሪኝ አዬ እኔ የወደድኳት እሷ የጠላቺኝ እኔ የወደድኳት እሷ የጠላቺኝ ስማዳ ስማዳ ስማዳ ገባቺኝ ስማዳ ስማዳ ስማዳ ገባቺኝ አዬ ወንጀለኛ ልባል ባንቺ ይክሰሱኝ ስሜም ባንቺ ይጥፋ የሷ ካስባለኝ አልኩኝ ብድግ ብድግ ዘንድሮስ ቀለለኝ አንጀቴን አውጥተሽ በላሽው መሰለኝ እንደታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ እንደታሪክ ሳወራ አልሰለች ስምሽን ስጠራ ፍቅርሽ ለእኔ ሆኖ ዘወትር አርበኛ ቀልቤን እየገዛው አርጎኛል ምርኮኛ በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ድገሚኝ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ድገሚኝ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ድገሚኝ ሳሚኝ በይ ነይ ነይ ነይ ውድዬ በይ ድገሚኝ ሳሚኝ ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘውድ አይሉ ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት ተው ተው ሲሉኝ የኔን ፍላጎት ዘውድ አይሉ ጎፈር ምርጫ እንደሰጡት አዬ አሃ
Writer(s): Tsedania Gebre Markos, Sintayehu Zenebe, Dubulah, Teremag Weretow Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out