Lyrics

የመጀመሪያ አይደል በኔ አልተጀመረ ዛሬም ያለ ነው ፊትም የነበረ ቆይ ቆይ ብርቅ ነው ወይ ወደህ ተወደህ አይ አታውቅም ወይ እንዲያው ስወድህ ንገርኝ በሞቴ የቱስ ትክክል የቱ ነው ጥፋቴ ቆይ ቆይ እንዲህ ነው ወይ ፍቅር የያዘው ሰው አታውቅም ወይ ቆይ ቆይ እንዲህ ነው ወይ ፍቅር የያዘው ሰው አታውቅም ወይ ያየኝ አጣሽ እስኪለኝ ይሉኝታ ፍቅርህ ቢበረታ አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም በኔ አልተጀመረም ሆዴን እንክት አድርገህ ስትበላው ምን ቢጠፋኝ መላው አዲስ አይደለም ያለ ነው በዚ አለም አንዴ ነው ባንዴ እንደዋዛ ያየሁህ ቀልቤን ስትገዛ ግልፅ ነው ካይኖቼ ብታነበው አታወሳስበው Jedhi ka jedhi jedhi jedhi Jedhi me akkasi akkasi Jedhi ka jedhi jedhi jedhi Jedhi me e e Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም ያለ ነው በዚ አለም አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም ያለ ነው በዚ አለም ባውጅ ወደድኩት ብዬ ሳወራ ሰው ቢገባው ግራ አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም በኔ አልተጀመረም እንዴት ይባላል ወጉስ ማረጉስ ሰው ሲሆን እንደ ሱስ አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም ያለ ነው በዚ አለም አንዴ ነው ባንዴ እንደዋዛ ያየሁህ ቀልቤን ስትገዛ ግልፅ ነው ካይኖቼ ብታነበው አታወሳስበው Jedhi ka jedhi jedhi jedhi Jedhi me akkasi akkasi Jedhi ka jedhi jedhi jedhi Jedhi me e e Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta Suuta suuta suuta demka Kufte najalaa duuta አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም በኔ አልተጀመረም አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም በኔ አልተጀመረም Suuta suuta Suuta suuta Suuta suuta
Writer(s): Samuel Alemu, Hewan Gebrewold Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out