Lyrics

ሎኬ (አዬ አዬ) ጋሞና (ጋሞና) ሎኬ (አዬ አዬ) Rophnan (Drop it again!) ልብስ ነው ለእጇ ያ ሂና ሂናው ላይ ሽፎን አርጊና ክርትትት መስለሽ እማማዬ ልሳኔን አስችው ቋንቋዬን መልክማ ከላይ ከላይ ሽንጥማ ከላይ ከላይ አተያይ ልብ አድርጉልኝ መተሻል እኔስ እንጃልኝ አዬዬ ፍቅር ይሸመናል ነጭ ፈትል ይደመናል መውደድ ይሸመናል ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና አዬ ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ (ዶርዜና ጋሞና ዶርዜና) ጋሞ ሲኖጊዳ አንድ ቃል እንዴት ይበቃል አንቺን የሚገልጽ ከየት ይመጣል ሸማኔው ብቻ ነው ያየው ያንችን ዳር በመነን በሳባ ደርሶ አንቺ ጋር ፍቅር ይሸመናል ነጭ ፈትል ይደመናል መውደድ ይሸመናል ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና አዬ ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ ጋሞ ሲኖጊዳ መልኳ እንደ ጨረቃ ከዚህ ሁሉ ሰው ርቃ በአይኗ እንደጣለቺኝ አቤት አነሳችኝ ዝቃ (ዶርዜና ጋሞና ጬንቻና) ሎኬ ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና አዬ ዛሬ አዬ አዬ ጋሞና አዬ ዶርዜና አዬ ጋሞና አዬ Rophnan
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out