Lyrics

ሸጎዬ ሸጋለም ሸጊቱ አትመጪም ወይ ታውቂያለሽ ያላንቺ አይነጋም ለሊቱ አታይኝም ወይ ሰርገኛም መልሰኛም ሆኖ እየዳረ ልቤ ካንቺ እየዋለ ይዤሽ ልጠፋ እንደ አሞራ እየዞረ ሽር ብትን እያለ አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድ አትመጪም ወይ ጣልያን አሜሪካ ሌጎስ እንሂድ እሺ አትይም ወይ ጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽ የነጮቹ እንዳይመስልሽ መርካቶ ተክልዬ ከጎላ ሰፈር ሸግዬ ሸጊቱ ሸገር ሸጌ ልውሰድሽ ከሸጋዎች ሀገር ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነው አንቺን መሳይ ሀገር አውቃለው አለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬ አዲስ አዱገነት ሸግዬ ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ አዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ Somebody say ቦሌ (ቦሌ) ቁንጅና ሰው ሆኖ ይሄዳል (ቦሌ) አይኔ ደግ ደጉን ይወዳል (ቦሌ) እንኳን ሰው ጠላት ይላመዳል (ቦሌ) Somebody say ኪሎ (ኪሎ) አንግሼ ሥላሴን ገባው አራት (ኪሎ) ከፍ በል እንዳልሺኝ አለፍኩ አምስት (ኪሎ) አሁንም ልመረቅ ይኸው ስድስት (ኪሎ) አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድ አትመጪም ወይ ጣልያን አሜሪካ ስቶኮልም እንሂድ እሺ አትይም ወይ ጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽ የነጮቹ እንዳይመስልሽ ኮልፌ ፈረንሳይ ቤላ ጣልያን ሰፈር (ጃንሜዳ) ጎፋ ቄራ ጨርቆስ ሸገር አዲስ ልውሰድሽ ከአበቦቹ ሀገር ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነው አንቺን መሳይ ሀገር አውቃለው አለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬ አዲስ አዱገነት ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ አዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ ሸግዬ ሸግዬ ሸግዬ ሁሉን አየው ባንቺ ሸጌ ሸግዬ አዲስ አበባ ሸግዬ አመሰግናለው ሸጌ አዲስ አበባ አበባ አበባ አበባ አበባ አዲስ አበባ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out