Lyrics

ካንቺ ጋራ ስሆን ደስታ ይሰማኛል መጫወት መዝናናት መፈንደቅ ያምረኛል ከሚወዱት ጋራ መጫወት ደስ ይላል መደሰት እድሜን ይቀጥላል አንቺም ከኔ ሆነሽ እኔም ካንቺ ጋር ስንጫወት እንደር ሌሊቱ እስኪነጋ መብራቱ ፋናው ይቅር ለምኔ ብርሀን አንቺ አለሽኝ ለኔ ተጫወቺ ዛሬ ዳንስሽ ይታይ ለኔ ደስታዬ ነው ስትስቂ ሳይ ውጥረቱ የኑሮው ይቆይና እንደሰት ዛሬን እንዝናና ዳንስ አይከፋም ኑሮው ጣጣው ቢያልፉም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ መጨነቅ ማዘኑ ለምን ሁሉም ያለቀኑ ላይሆን የመጨዋወቱ አሀሀሀ አሁን ነው ሰአቱ አሀሀሀ ካንቺ ጋራ ስሆን ደስታ ይሰማኛል መጫወት መዝናናት መፈንደቅ ያምረኛል ከሚወዱት ጋራ መጫወት ደስ ይላል መደሰት እድሜን ይቀጥላል አንቺም ከኔ ሆነሽ እኔም ካንቺ ጋር ስንጫወት እንደር ሌሊቱ እስኪነጋ መብራቱ ፋናው ይቅር ለምኔ ብርሀን አንቺ አለሽኝ ለኔ እንደሰት እንበል ፈታ ፈታ የምን ስስት ደግሞ ለጨዋታ ተውረግረጊ እስቲ መድረኩ ላይ ምን ደስታ አለ ለሰው ከዚህ በላይ ሳቅ ጨዋታ ቅርስ ይሆናል ትዝታ ያለ ደስታ ህይወት ውሎ አይፈታ አብሮ መዝናናቱ አሀሀ ያምራል በሰአቱ አሀሀ ለሃሳብ ለጭንቀቱ አሀሀ ይህ ነው መድሀኒቱ አሀሀ ዳንስ አይከፋም ኑሮው ጣጣው ቢያልፉም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ መጨነቅ ማዘኑ ለምን ሁሉም ያለቀኑ ላይሆን የመጨዋወቱ አሀሀሀ አሁን ነው ሰአቱ አሀሀሀ ሳቅ ጨዋታ ቅርስ ይሆናል ትዝታ ያለ ደስታ ህይወት ውሎ አይፈታ አብሮ መዝናናቱ አሀሀ ያምራል በሰአቱ አሀሀ ለሃሳብ ለጭንቀቱ አሀሀ ይህ ነው መድሀኒቱ አሀሀ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out