Lyrics

አይኔ እየጠበቀሸ ነዉ ዛሬስ ዘገየሸ ምነው መግቢያ መዉጫሽን ሳየው ስጠፊ እጨነቃለሁ አይኔ እየጠበቀሽ ነዉ ዛሬስ ዘገየሸ ምነው መግቢያ መዉጫሽን ሳየው ስጠፊ እጨነቃለሁ አቅጣጫሽን ከ ሩቁ ሁል ጊዜ ቃኘዋለሁ በ አላፊ አግዳሚዉም ስራ ፈት ተብያለሁ ምንም አይደለም ይሁን ሳትመጪ ግን አትቅሪ በ ዐይን ብቻ እንዳይሸ ነው አታዉቂኝም አትፍሪ እንደወጣሽ አትቅሪ ሰፈርሽ ብሄድም በ እግሬ አይታክተኝም ዞሬ(አይታክተኝም ዞሬ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out