Lyrics

ቤት ያፈራዉን የአቅሟን ሰራርታ ትጠብቃለች ልጆቿን ጠርታ ልጆቿን ጠርታ ቤት ያፈራዉን የአቅሟን ሰራርታ ትጠብቃለች ልጆቿን ጠርታ ካሉበት ቦታ አንተ ፈጣሪ ጸሎቷን ስማ ስደት ልጆቿን ሁሌ እየቀማ ባሉበት ቦታ አሳካላቸው ሚስኪኗ ኢትዮጵያ በዓይኗ ትያቸው አንተ ፈጣሪ ጸሎቷን ስማ ስደት ልጆቿን ሁሌ እየቀማ ባሉበት ቦታ አሳካላቸው ሚስኪኗ ኢትዮጵያ በዓይኗ ትያቸው ያልገቡበት የለም ያልገቡበት የለም ያልገቡበት የለም አዬ ያልገቡበት የለም ሙቀትና ብርዱን ችለዉ በዚች ዓለም ይህቺ ቀን ታልፋለች እያሉ በማለም ስትጣሪ ያልመጡት ጠልተዉሽ አይደለም እናቱን 'ሚጠላ ከአንቺ አልተፈጠረም የከዳማ እናቱን እንጂ ሐበሻነቱን የከዳማ እናቱን እንጂ ሐበሻነቱን የከዳማ እናቱን እንጂ ሐበሻነቱን የከዳማ እናቱን እንጂ ሐበሻነቱን ምንም ቢቸግራት ምንም ቢቸግራት በማንም አልቀይር እናቴስ እናት ናት ደሞ ለእናትነት ደሞ ለእናትነት ማን ይወዳደራል እስቲ ከአዱ ገነት ቤት ያፈራዉን የአቅሟን ሰራርታ ትጠብቃለች ልጆቿን ጠርታ ልጆቿን ጠርታ ቤት ያፈራዉን የአቅሟን ሰራርታ ትጠብቃለች ልጆቿን ጠርታ ካሉበት ቦታ አንተ ፈጣሪ ጸሎቷን ስማ ስደት ልጆቿን ሁሌ እየቀማ ባሉበት ቦታ አሳካላቸው ሚስኪኗ ኢትዮጵያ በዓይኗ ትያቸው አንተ ፈጣሪ ጸሎቷን ስማ ስደት ልጆቿን ሁሌ እየቀማ ባሉበት ቦታ አሳካላቸው ሚስኪኗ ኢትዮጵያ በዓይኗ ትያቸው አቤት ብታያቸዉ አቤት ብታያቸው አቤት ብታያቸዉ እማማ አቤት ብታያቸው እህልና ውሃ ማርና ወተታቸው አርቴፊሻል ሆነ እንዳለ ኑሮአቸው ዘመናዊዉ ባርነት ስላስገደዳቸው ዜግነት ቀየሩ ካዱኝ አትበያቸው በወረቀት የሰዉ በደም የአንቺ ናቸው በወረቀት የሰዉ በደም የአንቺ ናቸው አሜሪካዊ ቢሉት ጋሼን አይቀይሩት አውሮፓዊም ቢሏት እታለም አይገርማት አረብ ሀገር ለፍታ ሚጡዬም ለእናቷ ምንም ምንም ቢሉኝ እኔንም አይቀይሩኝ ምንም ቢቸግራት ምንም ቢቸግራት በማንም አልቀይር እናቴስ እናት ናት ደሞ ለእናትነት ደሞ ለእናትነት ማን ይወዳደራል እስቲ ከአዱ ገነት ምንም ቢቸግራት ምንም ቢቸግራት በማንም አልቀይር እናቴስ እናት ናት ደሞ ለእናትነት ደሞ ለእናትነት ማን ይወዳደራል እስቲ ከአዱ ገነት ምንም ቢቸግራት ምንም ቢቸግራት በማንም አልቀይር እናቴስ እናት ናት ደሞ ለእናትነት ደሞ ለእናትነት ማን ይወዳደራል እስቲ ከአዱ ገነት
Writer(s): Abdu Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out