Lyrics

ይሄን ሁሉ ዘመን ኖረን ባንድ ጣሪያ አምኜህ አምነኘኝ የደበኩህ ነገር ሳይኖር እንደ ሩቅ ሰው በሩቁ ካየኸኝ አንተም እኔን ካላወክ ልብህም እምነት ካነሰው አይገርመኝም ባይረዳኝ በዚች ምድር አንድም ሰው እንዴት ልመን በምን ዘዴ እንዴት ብዬ ልጽና እንደምን ያስችለኝ እየማልኩ ያወደስኩት የራሴ ያልኩት ሰው ደርሶ ማነሽ ሲለኝ በቃ ሸኘኝ እኔም ልጉዋዝ ቅንድቤ ስር ሆነህ እንደ አይኔ ኩል ምን ቤት አለኝ እኔ ልበል እያለሁ ካልታየሁ መንፍስ ይመስል ይሄን ሁሉ ዘመን ባንድ ጣሪያ አብረን ኖረን እንግድነት ከሆነ እዉነቱ አብሮ መኖር መሰንበቱ ሰው ያውቀኝል ማለት ከንቱ የኔ ፍቅር ጨካኝ ሆኜ አይደለም ልለይህ መወሰኔ ካሁን ወዲ የድሮ አልሆንህም ልቅርብህ በቃ እኔ ብሎ ብሎ ለፍቅር ሲታገስ ካለገኘ መድረሻ ልብ አይቁረጥ አንዴ ከተሰበረ የለውም መመለሻ የለውም የለውም የለውም መመለሻ የለውም የለውም የለውም መመለሻ የለውም የለውም የለውም መመለሻ የለውም የለውም የለውም መመለሻ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out