Lyrics

ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብቻ እጄን ሰጥቻለሁ ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብዬ አንዴ ገብቻለሁ ብሎ ተማሪ ከነብስያሽ ጥሪ የልጅነት ዋዜማ ያለ አበርቺ እድል አግኝቼ በተሰጠኝ ዜማ ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያልኩ አስተውዬ ፍቅር ፍቅር ላዚም አንተን አንተን ብቻዬን የነብሴን ሲቃ ልቃኘው በቃ ልቃኝ ልቃኝ አሁን ላዚመው ሲቃዬን ያውጣልኝ ስቃዬን ልቃኝ ልቃኝ አሁን ሂድ ከዜመኛ ልቤ ሁን ጓደኛ ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ እውነት እውነቱ አለማዊ ፍትሁን የመክሊት አጠፋ ተፅናንቼ በአዛኝ ወቃሼ በደል እና ተስፋ ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያልኩ አስተውዬ ፍቅር ፍቅር ፍቅር አንተን አንተን ብቻዬን የነብሴን ሲቃ ልቃኘው በቃ ልቃኝ ልቃኝ አሁን ላዚመው ሲቃዬን ያውጣልኝ ስቃዬን ልቃኝ ልቃኝ አሁን ሂድ ከዜመኛ ልቤ ሁን ጓደኛ ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብቻ እጄን ሰጥቻለሁ ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብዪ አንዴ ገብቻለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out