Lyrics

ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ ያገርኛ ማይ የእግዜር ኬር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ካደቀቀኝ ፍቅሩ የእሱ እስከምሆን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ከእጄ ከእግሬ ገብቶ እረፍት አጣሁ እኔ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ታታሪ ነው ፍቅሩም እንደሱ ክስታኔ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር የሀገር ባይ ማረኝ ጉራጌ ሴራ ጠራው መዳን ፈልጌ ፍቅርህ ሰላም በላ ለኔ ይምጣ ያንተ ልሁን አንተን አልጣ የሀገር ባይ ማረኝ ጉራጌ ሴራ ጠራው መዳን ፈልጌ ፍቅርህ ሰላም በላ ለኔ ይምጣ ያንተ ልሁን አንተን አልጣ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ ምንኮም ነሽ አይለኝም ሆኜ ምርኮኛው ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር እደጄ እንዳልለው በክስታንኛው ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር የኔስ እሱን ማፍቀር ቸገረ ለወሬ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር እኔባ ባረጎ የምንትብታ ወሬ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ማለስ ማለስ ቦታ ለሰው ፍቅሩን ይስጠኝ ከምከሰው የጉራጌ የሶዶ ባይ እንደ መልኩ ፍቅሩም ገዳይ ማለስ ማለስ ቦታ ለሰው ፍቅሩን ይስጠኝ ከምከሰው የጉራጌ የሶዶ ባይ እንደ መልኩ ፍቅሩም ገዳይ ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out