Lyrics

ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ የማውቃት ይመስል ከዚህ በፊት ባይኔ አዲስ አልሆን አለኝ ቁንጅናዋ ለኔ ከስንቱ ወይዛዝርት እሷ ተለይታ ይኸው በልቤ ሀገር ያዘችብኝ ቦታ አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ሳልማት ኖሬ ሳስብ ስለሷ ምን እግር ጣላት ከነቀሚሷ ልክ እንደሳልኩት አካላት ነፍሷን ኣዬዬዬዬዬ ቁርጥ እራሷን ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ያኖራት ከትቦ ልቤ በምኞቱ አየኃት በገሀድ በአይኔ በብረቱ ልንገራት በጊዜ እንዳረገችኝ ድል በኃላ መልሶ ባይመጣስ ይሄ እድል አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት አንገብገብኝ ፍቅሯ እንደ እሳት ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ ትሆን ወይ የፍቅር ድርሻዬ ትሆን ወይ የመጨረሻዬ
Writer(s): Samuel Alemu, Bisrat Surafel Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out