Music Video

ela tv - Bisrat Surafel - Erefi - እረፊ - New Ethiopian Music 2023 - ( Offcial Music Video )
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bisrat Surafel
Bisrat Surafel
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Surafel
Bisrat Surafel
Songwriter
Alemayehu Demeke
Alemayehu Demeke
Songwriter
Abudi
Abudi
Lyrics
Abegaz kibrewerq Shiwota
Abegaz kibrewerq Shiwota
Arranger

Lyrics

ሰሚራ ሆዬ ኦሆ ሲሚራ ብዬ ነይ ባይኔ ልዋል ልደር ወይ ኦሆይ እስክናገረው ነይ ላይኔ ቆንጆ ልጅ አይቶ ማድነቅ ባልከፋ ተመታሁ እንጂ መልክሽ ሲያካፋ ኩሩ ነው ሲሉ ገልጠው ታሪኬን ከፊትሽ ብቆም አየሁት ልኬን አማላዬ ዘልቆ እየገባ ስሜትን ያየሽ ሀሳቡ ብትንትን አጃኢብ ምኑን ላስተንትን አማላዬ ባይሸነፍም እንደኔው ጠቢብ ገልፆታል በቅኔው አጃኢብ ውበት እንዲህ ነው አታምርም ወይ ግን አይታችኃታል ኦ አጃኢባ ያያት በሙሉ ይከተላታል ኦ አጃኢባ ግን አለ ችግር እሺ ልተው ልናገር እሺ ስረታ በርታ ሚለኝ አጣሁ እንጂ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ እያስበለጠሽ ንጉስ ከክብሩ ካለሽ ቁጭ ይላል ያለ መንበሩ ባይኔ መልክሽን ከመታደሜ እንደሚሳል ሰው ቀረሁኝ ቆሜ አማላዬ ጨዋነት ይዞ ጨዋታ ሞገስ ደርቦ ዝምታ አየሁኝ ሌላ ከፍታ አማላዬ እምነት ባፀናው ማህተቤ ተመላልሰሽ ነው ባሳቤ አጃኢብ ያልኩት ቀርቤ አታምርም ወይ ግን አይታችኃታል ኦ አጃኢባ ያያት በሙሉ ይከተላታል ኦ አጃኢባ ግን አለ ችግር እሺ ልተው ልናገር እሺ ስረታ በርታ ሚለኝ ባጣም ሌላው ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ቆንጆ ቆንጂት በዚያ ላይ ደሞ ቆንጆ ቆንጂት በዚያ ላይ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ ፓፓራ ፓፓራፓ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out