Lyrics

በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ የልቤን አይቶ ፍቅር መረጠኝ ከብዙ አንድ አይነት ልዩዋን ሰጠኝ ፍቅር ሲበስል ይኸው አየነው እያማረበት እየቀላ ነው የልቤን አይቶ ፍቅር መረጠኝ ከብዙ አንድ አይነት ልዩዋን ሰጠኝ ፍቅር ሲበስል ይኸው አየነው እያማረበት እየቀላ ነው እቺን መሳይ ቆንጆ እንኳን እራሷ መጥታ እንዲሁም ያምረኛል ሳቅና ጨዋታ ሲቀናው እድሌን እጣዋ ሲመራት መንገድ ሳትጠይቅ መጣች ሰው ሳይመራት ወድጃለሁ ወድጃለሁ በልኬ ሰው አግኝቻለሁ ወድጃለሁ ወድጃለሁ በልኬ ሰው አግኝቻለሁ በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ በቀና መንፈስ ማልደው ሲነሱ ያላሰቡበት ያውላል እሱ በስስት ያዩዋት የፍቅር ጠብታ ትሞላዋለች ባዶውን ቦታ በቀና መንፈስ ማልደው ሲነሱ ያላሰቡበት ያውላል እሱ በስስት ያዩዋት የፍቅር ጠብታ ትሞላዋለች ባዶውን ቦታ እቺን መሳይ ቆንጆ እንኳን እራሷ መጥታ እንዲሁም ያምረኛል ሳቅና ጨዋታ ሲቀናው እድሌን እጣዋ ሲመራት መንገድ ሳትጠይቅ መጣች ሰው ሳይመራት ወድጃለሁ ወድጃለሁ በልኬ ሰው አግኝቻለሁ ወድጃለሁ ወድጃለሁ በልኬ ሰው አግኝቻለሁ ወድጃለሁ ወድጃለሁ በልኬ ሰው አግኝቻለሁ ወድጃለሁ ወድጃለሁ እኔስ እሷን መርጫለሁ ወድጃለሁ ወድጃለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out