Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Bisrat Surafel
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bisrat Surafel
Songwriter
Meleti Kiros
Lyrics
Mikael Hailu
Arranger
PRODUCTION & ENGINEERING
Bisrat Surafel
Producer
Lyrics
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ
አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ
አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ
የልቤን አይቶ ፍቅር መረጠኝ
ከብዙ አንድ አይነት ልዩዋን ሰጠኝ
ፍቅር ሲበስል ይኸው አየነው
እያማረበት እየቀላ ነው
የልቤን አይቶ ፍቅር መረጠኝ
ከብዙ አንድ አይነት ልዩዋን ሰጠኝ
ፍቅር ሲበስል ይኸው አየነው
እያማረበት እየቀላ ነው
እቺን መሳይ ቆንጆ እንኳን እራሷ መጥታ
እንዲሁም ያምረኛል ሳቅና ጨዋታ
ሲቀናው እድሌን እጣዋ ሲመራት
መንገድ ሳትጠይቅ መጣች ሰው ሳይመራት
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
በልኬ ሰው አግኝቻለሁ
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
በልኬ ሰው አግኝቻለሁ
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
በቃ አሁንስ አሁንስ አሁንማ
ሰው ያለእሷ እንዳላይ እንዳልሰማ
አገኘሁኝ ለልቤ ምትስማማ
በቀና መንፈስ ማልደው ሲነሱ
ያላሰቡበት ያውላል እሱ
በስስት ያዩዋት የፍቅር ጠብታ
ትሞላዋለች ባዶውን ቦታ
በቀና መንፈስ ማልደው ሲነሱ
ያላሰቡበት ያውላል እሱ
በስስት ያዩዋት የፍቅር ጠብታ
ትሞላዋለች ባዶውን ቦታ
እቺን መሳይ ቆንጆ እንኳን እራሷ መጥታ
እንዲሁም ያምረኛል ሳቅና ጨዋታ
ሲቀናው እድሌን እጣዋ ሲመራት
መንገድ ሳትጠይቅ መጣች ሰው ሳይመራት
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
በልኬ ሰው አግኝቻለሁ
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
በልኬ ሰው አግኝቻለሁ
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
በልኬ ሰው አግኝቻለሁ
ወድጃለሁ ወድጃለሁ
እኔስ እሷን መርጫለሁ
ወድጃለሁ
ወድጃለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com