Lyrics

እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ ሲባል ወዲያ ማዶ ተከሰተ ወዲህ መች ይጠፋል ቀልብ የሳተ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ በላይ ባላይ ባላይ መልካም እውነት ካይኔ ላይ ከሰው ተለይተህ ሳትፈጠር ምን ይሆን መድምቋ ባንተ ምድር አትብራ እንደ ኮኮብ አንተ ልጅ ጊዜው ይጋረዳል አንተ ልጅ ቀን እየመሰለው አንተ ልጅ ሰው በሌት ይሄዳል አንተ ልጅ ቢመስል እንጂ ምኞት መኖር የታል ውበት አንተ ሳትኖር ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ በላይ ባላይ ባላይ እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ መሰለብኝ እንዴ ለፍቅሬ ማደላ ከላይ ያለበሰህ ውበት ፈትሎ ያየህ ሸኘህ አሉ ዓይኑን ጥሎ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ በላይ ባላይ ባላይ እንዲህ ከናፈከኝ ቆመህ ጎኔ ምን ይውጠኝ ነበር ባትሆን የኔ አንጀቴ የራሰው አንተ ልጅ ሰርክ በመውደዴ አንተ ልጅ ውሀ ልቅዳ ብዬ አንተ ልጅ አልወርድም ምንግዴ አንተ ልጅ በመስል እንጂ ምኞት መኖር የታል ውበት አንተ ሳትኖር ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ በላይ እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out