Featured In

Lyrics

ጆርዳን ኤንድ ቤክ ግዕዝ ከማይመች ዓለም ከማይመች ሰዉ አመል ነፍሴን ጣር ይዟታል የግድ ኑሮ ከብዷታል ግን ለምን ከፋ የሰዉ ደጅ ያኔ ማያዉቀዉ አማላጅ እንደዉ ላይሞላ የሚያስጨንቀኝ የሒወት ባዶነት አሁን ገባኝ ሳዝን ሰንብቼ ደግ ቀን ይመጣል እያልኩ ክፋዉን ቀን አልፌ አይኔ ደም ለብሶ ትላንትን ባየበት በዛሬ አልቅሶ አመት አልሜዉ ላልችለዉ ነገር ዛሬን ልርሳዉ በቃ መጨነቄም ይቅር የቃየል ጊዜ ዛሬ አበቃ የላዩን ይዤ ልኑር በቃ በእኔ አልቀረም መሽቶ ቀኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ አንደዉ ላይሞላ የሚያስጨንቀኝ መሽቶ እንደሚነጋ አሁን ገባኝ የቃየል ጊዜ ዛሬ አበቃ የላዮን ይዤ ልኑር በቃ በእኔ አልቀረም መሽቶ ቀኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ ይኸዉ ታየኝ ወጋገኑ ወጋገኑ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Get up to 2 months free of Apple Music
instagramSharePathic_arrow_out