Lyrics

ስትተወኝ ተውኩ ራሴን ጣልኩ እኔን ከፋው ውስጤን ኀዘን በላኝ በቁሜ ሳሳሁ ተለየኝ አቅሜ ደስ ብሎኝ የምኖረው የኔ ብትሆን ነው ያንተን መርጠህ ሄደሀል ምን ይመልስሀል ስትተወኝ ተውኩ ራሴን ጣልኩ እኔን ከፋው ውስጤን ኀዘን በላኝ በቁሜ ሳሳሁ ተለየኝ አቅሜ ደስ ብሎኝ የምኖረው የኔ ብትሆን ነው ያንተን መርጠህ ሄደሀል ምን ይመልስሀል አልታየኝም ነበር እንዲሁ እንደሚቀር ስንቱን የሆንኩለት ያ ፍቅር ያጎበዝኩት ልብህ ሳታምን ስትፈራ በቃ ለ'ኔም ከ'ንግዲህ አይራራ (ይሁን ይሁን) አስበልጠህ ፍቅርን ከ'ኔ መልካምነት (ይሁን ይሁን) ስትተወኝ ብጎዳም አልለውም ክህደት (ይሁን ይሁን) መውደዴ ይኖራል ስትቀር አይቀርም (ይሁን ይሁን) ወደሀት ነውና እኔ አልቀየምህም አልታየኝም ነበር እንዲሁ እንደሚቀር ስንቱን የሆንኩለት ያ ፍቅር ያጎበዝኩት ልብህ ሳታምን ስትፈራ በቃ ለ'ኔም ከ'ንግዲህ አይራራ (ይሁን ይሁን) አስበልጠህ ፍቅርን ከ'ኔ መልካምነት (ይሁን ይሁን) ስትተወኝ ብጎዳም አልለውም ክህደት (ይሁን ይሁን) መውደዴ ይኖራል ስትቀር አይቀርም (ይሁን ይሁን) ወደሀት ነውና እኔ አልቀየምህም ስትተወኝ ተውኩ ራሴን ጣልኩ እኔን ከፋው ውስጤን ኀዘን በላኝ በቁሜ ሳሳሁ ተለየኝ አቅሜ ደስ ብሎኝ የምኖረው የኔ ብትሆን ነው ያንተን መርጠህ ሄደሀል ምን ይመልስሀል ሰው በሚያሻህ ጊዜ ስለኖርኩ ከጎንህ አልልም መዋሌ ይክበድህ የልብህን ሰምተህ ከ'ኔ እሷን መምረጥህ አያስወቅስህም ልክ ነህ (ይሁን ይሁን) አስበልጠህ ፍቅርን ከ'ኔ መልካምነት (ይሁን ይሁን) ስትተወኝ ብጎዳም አልለውም ክህደት (ይሁን ይሁን) መውደዴ ይኖራል ስትቀር አይቀርም (ይሁን ይሁን) ወደሀት ነውና እኔ አልቀየምህም የፍቅሬን ውለታ ካንተ ባላገኝም ያደረግኩልህ አይቆጨኝም የመልካምነቴን እሸለመዋለሁ ፍቅር ይደርሰኛል አውቃለሁ (ይሁን ይሁን) አስበልጠህ ፍቅርን ከ'ኔ መልካምነት (ይሁን ይሁን) ስትተወኝ ብጎዳም አልለውም ክህደት (ይሁን ይሁን) መውደዴ ይኖራል ስትቀር አይቀርም (ይሁን ይሁን) ወደሀት ነውና እኔ አልቀየምህም ደስ ብሎኝ የምኖረው የኔ ብትሆን ነው ያንተን መርጠህ ሄደሀል ምን ይመልስሀል ደስ ብሎኝ የምኖረው የኔ ብትሆን ነው ያንተን መርጠህ ሄደሀል ምን ይመልስሀል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out