Lyrics

ወደድኩሽ የሚሉኝ ሌሎች ወንዶች ሁላ አልታይሽ አሉኝ ጭራሽ ከሱ ሌላ እኔ የምወደው መች በቅጡ ያውቀኝ እኔ ግን ያለሱ ሰው ያለም አይመስለኝ ህመም ሆነብኝ እያደር ጠናብኝ ሌላ በሽታ አይደል እሱ ነው ያመመኝ ፍቅሩን መሸከም አቃተኝ ከበደኝ አሁንስ ፈራሁኝ ሲቆይ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ ልኑርበት እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ ለምን ልሙት ያወቁ ይመስል ድብቁን ህመሜን ጎብኝው በረከተ ፈላጊው ሰሞኑን ጥያቄውን ባስብ ሰው ሁሉ አፋጠጠ ምን ብየ ልመልስ እኔ ምን አፍ አለኝ ይማርሽ ይሉኛል አሜን ይማረኝ አንተ ልጅ ፍቅርህ እንዳይሄድ ይዞኝ ውስጥ ውስጡን ተቃጠልኩ አረርኩኝ ደበንኩኝ የዚሰውስ ፍቅር ሲከርም እንዳይኝለኘ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ ልኑርበት እንዳይገለኝ እንዳይገለኝ ለምን ልሙት እንዳይገለኝ ለምን ልሙት እንዳይገለኝ ለምን ልሙት እንዳይገለኝ ልኑርበት እንዳይገለኝ አልሞትብህ እንዳይገለኝ እንዳትገለኝ እንዳትገለኝ ተው እንዳትገለኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out