Lyrics

ግልጡን አልኩሽ እንጂ ፈልጊኝ ሳልል ሩቅ ቦታ ሳላውቅብሽ ሳልደብቅ የልቤን ምንም እውነታ ዘመዴ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል ዘመዴ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር እውነተኛ ወዳጅ እኔ ነኝ አፍቃሪሽ ይህን አውቃለሁ ያልሺኝ ቅርብ እያልፈለግሺኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል አንቺን አላርቅም ማንም አንቺም ሌላ አታውቂም ሁሌም በቋንቋሽ ሳወራ ሁሌም እኔው ካንቺ ጋራ ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ዘመዴ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out