Lyrics

አዋዋል ዘዬ አዲስ ዉል ውሎ ጠራ አዜመ የዛሬ ሊስትሮ ከሳጥን ብር ጥሮ ቆጥቦ ተብሎ ወያላ ዛሬ አንቱ Boss ፎርብስ ያማ ይሆን የካዝናን ገዝቶ ሁሉ ደግሞ ቢጫማ ላምጪዉ በህግ ግድ ግድ ግድ የያኔን ሳቅ የብር አንድ ፈገግ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ ወይንእሽትን ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው አወለወርቅ የደሞዛለትም እንዲያ ነው ያለችው ብርንም ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው ህግ ነው የማይሻር እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ በፌክ ጥሩ ለብሰን ተመሳስለን በላብ ወዝ እያደርን በላይ ነን ከችግር በፌክ ጥሩ ለብሰን ተመሳስለን በላብ ወዝ እያደርን በላይ ነን ከችግር ስልት ያናናር ዘዬ ዉሎ አዋዋል ነዋይ መዋል ዉል በማያወላውል ስልት ያናናር ዘዬ ዉሎ አዋዋል ነዋይ መዋል ዉል በማያወላውል የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ የለም የለም እንጂ ዱቤ አይጠየቅ ሣንቃ ሡቅ ወይንእሽትን ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው አወለወርቅ የደሞዛ ለትም እንዲያ ነው ያለችው ብርንም ጠይቂያት እንዲያ ነው ያለችው ህግ ነው የማይሻር እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው ላምጪው ይከፈላል ነው እንዲያ ነው ያለችው
Writer(s): Fikru Sema Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out