Lyrics

በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር ቦታ ስለዉ መቼት ጡዘት ያለም ቲያትር ነበር ትዕይንት ቅዠት ያልነበር ታሪካዊ የህልም ይዘት ልዩ ትዝታ ሚቸር ነባር ምግባር ግብር ላይ የመድረክ በኀጫና ጥቁር ጠይም አየሁ ወግ ንጋት አዲስ ልዩ ቀለም በመስኮት ምስል ላይ ገፅ ዐመል ተወና ማልደው በተካኑ ሊቃውንት መላ ፈዉስ የሚሆናት ለዛ ባለዉ ቧልት ግርማ በያኔ ሞገስ አሁን አሉ የሚያገለግላት አሉ የሚያገለግላት ግርማ በያኔ ሞገስ አሁን አሉ የሚያገለግላት አሉ የሚያገለግላት ግርማ በያኔ ሞገስ አሁን አሉ የሚያገለግላት አሉ የሚያገለግላት ግርማ በያኔ ሞገስ አሁን አሉ የሚያገለግላት አሉ የሚያገለግላት በሹመት ሊቅ የቧልት ነፃ ገንዘብ ፈዉስ የሚሆናት ዘዩ ማደል ሒሥ የሚያለዝብ መላ የሚያጋን ዛቻ ማይቸር ማንንም ማይኮንን በሹመት ሊቅ የቧልት ነፃ ገንዘብ ፈዉስ የሚሆናት ዘዩ ማደል ሒሥ የሚያለዝብ መላ የሚያጋን ዛቻ ማይቸር ማንንም ማይኮንን በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር መልክት የሷን መልክ ትዝታ ገናነት ተአምር ምታምር የኔ አላማ መንገድ ወለድ የቀና ልብ ሀሳብ የኔ ግነት ሳቅ የሷን ለማየት ልክ ፈገግታ የእዉነት ብርቅ ያልታየን ዉበት ልክ ያለምን ምኞት ስንቅ የማለዳንም አልማዝ የኔ አንደበት አቅኚ ከኔ ዓመታትን አስረት ክፍለ ዘመን ደግ ዉጥኗን በዕውን ደስታ አንክሮ ምቸር በሹመት ሊቅ የቧልት ነፃ ገንዘብ ፈዉስ የሚሆናት ዘዩ ማደል ሒሥ የሚያለዝብ መላ የሚያጋን ዛቻ ማይቸር ማንንም ማይኮንን በሹመት ሊቅ የቧልት ነፃ ገንዘብ ፈዉስ የሚሆናት ዘዩ ማደል ሒሥ የሚያለዝብ መላ የሚያጋን ዛቻ ማይቸር ማንንም ማይኮንን በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር በማይሽረዉ ዘመን ንግግር እንዳለም ዘና ዘወርወር በላቀ ስላቅ ምክክር ደስታ አንክሮ ምቸር ቸር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out