Lyrics

ውበትሽ አስመክቶሽ አመልሽ ካላማረ ንትርክ ንጭንጩ ውሎ አድሮ ከከረረ እንደምን ብዬ ላውጋሽ በምንስ አንደበቴ ከቶ እንዴት እችላለው ቢቀርስ መጎዳቴ እንዴት ይዘለቃል እንዴት ኧረ እንዴት ይዘለቃል አብሮ መኖሩም ያበቃል ቆርጦልኛል ልቤ ዛሬ ሰው ደረሰው ካንቺ አብሮ መኖሩ ሐዘን ካወረሰው መጓዜ ነው ልሂድ ሰው ልሁን እንደሰው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው ውበትሽ አስመክቶሽ አመልሽ ካላማረ ንትርክ ንጭንጩ ውሎ አድሮ ከከረረ እንደምን ብዬ ላውጋሽ በምንስ አንደበቴ ከቶ እንዴት እችላለው ቢቀርስ መጎዳቴ እንዴት ይዘለቃል እንዴት ኧረ እንዴት ይዘለቃል አብሮ መኖሩም ያበቃል በፍቅር እያመንኩሽ ስልሽ አካላቴ በሐዘን ከለወጥሽው የፍቅር እምነቴን ዛሬ እንደምን ላውጣው ፀፀቱን ካንጀቴ መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው መጓዜ ነው መሄዴ ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ ደህና ሰንብች ብያለው ላታገኚኝ ሄጃለው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out