Lyrics

ምንቀዉጠዉ ዛሬ አለን እና ጃኖዬን ለበስኩት እና ደመቅመቅ ደመቅመቅ ብዬ ልታይ ለሷ እናም ትመጣለች እመቻት እና እስክታም ትመታለች እዚሁ ከኔጋ ቆይታም ትሄዳለች ሲመሽ ከኔጋ ሲመሽ ከኔጋ እንደዉ ከኔጋ ሲመሽ ከኔጋ እንደዉ ቆንጅዬም ታውቃለች ዓይታም አርቃ እዩአት ታምራለች እጥርጥር ለብሳ መቀነቱን ለስራ እስክስ ስትመታ እኔም መሰልኩኝ ያገር ሰው በሷ ያገር ሰው ያገር ሰው በሷ እንደዉ ያገር ሰው ያገር ሰው በሷ ያገር ሰው ያገር ሰው በሷ ያገር ሰው ረጋ ብሎ መደሰት ዘዴ እዳሉትም የሷን ዉድ በሀሪ ስላየሁትም በድባብ ክት ልዩ ቀለም ስላጀበችኝ ረጋ ብሎ መደሰት ዘዴ ሲሆነኝ አየች ነቅነቅ ብሎ መዉረግረግ እስኪያምራት እሷን ሳላዉቃት ስላየቺኝ ሳያት እንዳዉቃት ከንፈር ነክስ ለቃላት ሀሳብ ተይዛ ልትናገር አማራት ውበት አፍዛ እሷ ዐይኗ ብዙ ሲናገር ልክ እንደ ጥርሷ እኔም ሳቋን ላሳድ ጊዜ ወረፋ ይዤ ከሷ መደሰት ነዉ ክብር በለዛ ካፋዋ ቃላት መለሰች ፈገግታን ከፍላኝ ረጋ ብሎ መደሰት ዘዴ እንዲሆነን ባዲስ የጥንት ሙዚቃ ብንነቃነቅ ረጋ ብሎ መደሰት ዘዴ እንዲሆነን ባዲስ የጥንት ሙዚቃ ብንነቃነቅ ይዛኝ እኔን ከሄደችም ምስጠቷ ጠርቷት ረጋ ብሎ መደሰትም ጉጉት ላይ ጥላት ይዛኝ እኔን ከሄደችም ምስጠቷ ጠርቷት ረጋ ብሎ መደሰትም ጉጉት ላይ ጥላት ሠላም ድባብ ለታይታ ሳይሆን ለሁሌም ደስታሽ ሲሆን አላማዉ ነገም ለዛሬም ግራ ሳይገባሽ ቀኝሆኜሽ አንቺም ልብ አለሽ የኔም ይቆይ ካንቺ ይሁን ጎኔን ከመለሽ የኔም ይቆይ ካንቺ ይሁን ጎኔን ከመለሽ የኔም ይቆይ ካንቺ ይሁን ጎኔን ከመለሽ የኔም ይቆይ ካንቺ ይሁን ጎኔን ከመለሽ የኔም ይቆይ ካንቺ ይሁን ጎኔን ከመለሽ ምንቀዉጠዉ ዛሬ አለን እና ጃኖዬን ለበስኩት እና ደመቅመቅ ደመቅመቅ ብዬ ልታይ ለሷ እናም ትመጣለች እመቻት እና እስክታም ትመታለች እዚሁ ከኔጋ ቆይታም ትሄዳለች ሲመሽ ከኔጋ ሲመሽ ከኔጋ እንደዉ ከኔጋ ሲመሽ ከኔጋ እንደዉ
Writer(s): Fikru Sema Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out